Melka Kidusan መልክአ ቅዱሳን
Version 2.1.2 💾 2 Mb
📅 Updated February 13
Features Melka Kidusan መልክአ ቅዱሳን
መልክአ ቅዱሳን (የቅዱሳን ውዳሴ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ውስጥ በዘወትር ወይም በቅዱሳኑ ክብረ በዓላት ወቅት በዋዜማና በማኅሌት ወቅት የሚዜሙና የሚጸለዩ የቅዱሳንን የምስጋና ጸሎት የያዘ መጽሐፍ ነው፡፡ መጽሐፉ በግዕዝና በአማርኛ የተዘጋጀ ሲሆን ምዕመናን በቀላሉ ለጸሎትነት ይጠቀሙት ዘንድ የተዘጋጀ ነው፡፡ የግዕዙ መልክእ ደግም በቤተ ክርስቲያን ካህናት መልኩን በዜማ በሚያዜሙበት ሰዓት በቀላሉ ከካህናቱ ጋር ቆመን ከመጽሐፉ እያነበብን የማኅሌቱ ተካፋይ እንድንሆን ያግዘናል፡፡ ለአብነት ተማሪዎችም በቃላቸው ያልሸመደዱትን በፈለጉበት ሰዓት ለማጥናትም ይሁን ለመጠቀም እንደ ትልቅ ግብዓት ያገለግላል፡፡ ተጨማሪ የቅዱሳን የምስጋና ውዳሴዎችን (መልክአ ቅዱሳንን) በየጊዜው የምንጨምርበት ሲሆን እርስዎም ገጻችንን ዘወትር በመከታተል ለውጦችን በቀላሉ ማግኘት ይችላሉ፡፡ በውስጡ የሚከተሉትን መጻሕፍት ይዟል:: 1.
የግዕዝ መጻሕፍት
※ መልክአ ኢየሱስ※ መልክአ ማርያም※ መልክአ ሚካኤል ※ መልክአ ገብርኤል※ መልክአ ሩፋኤል※ መልክአ ዑራኤል ※ መልክአ ተክለ ሃይማኖት ※ መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ ※ መልክአ ዮሐንስ መጥምቅ ※ መልክአ እግዚአብሔር አብ※ መልክአ ኪዳነ ምሕረት※ መልክአ ፍልሰታ※ መልክአ ቁርባን※ መልክአ ውዳሴ
2.
የአማርኛ መጻሕፍት
※ መልክአ ማርያም ※ መልክአ ኢየሱስ ※ መልክአ ሥላሴ※ መልክአ መድኃኔዓለም※ መልክአ ኪዳነ ምሕረት※ መልክአ ሚካኤል※ መልክአ ገብርኤል※ መልክአ ዑራኤል※ መልክአ ሩፋኤል※ መልክአ ጊዮርጊስ※ መልክአ ተክለ ሃይማኖት※ መልክአ ገብረ መንፈስ ቅዱስ※ መልክአ አርሴማ※ መልክአ ዮሐንስ※ ሰይፈ መለኮት
ማሳሰቢያ: መጽሐፉን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የFacebook ገጻችንን Like በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ:: http://www.facebook.com/getahun.amare1
Secure & Private
Your data is protected with industry-leading security protocols.
24/7 Support
Our dedicated support team is always ready to help you.
Personalization
Customize the app to match your preferences and workflow.
See the Melka Kidusan መልክአ ቅዱሳን in Action
Get the App Today
Available for Android 8.0 and above